ቱኒዚያ ህዝባዊ አመጽን ዛሬም አልተሻገረችውም፡፡በሃገሪቱ ህዝባዊ አመጽ መቀስቀሱ ተሰምቷል፡፡የአረብ አብዮት 12ኛ ዓመትን ለመዘከር በርካታ ቱኒዚያዊያን ወደ አደባባይ ወጥተው ነበር፡፡ተሰባሳቢ… Post published:January 16, 2023 Post comments:0 Comments Post author:ethioexploreradmin https://cdn4.telegram-cdn.org/file/PetaTfGmM8QiKdFjhmYzTny7xQNAkLUmfD1kep4BlsC3RiZJ_XBrsyvjNDdCKFqXr1tLDco4lDLUs8imsDEcEdr2ASn-0OS_X9DfhbJYsjyyL_NSFrbWXyN2KK34ktnv1WSz5-uR-hsR-e24aR6rFF5qcOemY6vM_UDz6DuanNovlZRCuP_puu77ukySokP-Xmu8uLFcC6esiVM-6Y6MbdkcHDlqHJ8hVfzp_WXrdCQ0lffb6-n-4yEkl5i2hxCJ-X3ZqOTmW_St9inp5Xv2pbGlIbTqXgbAANFqTxMh0DGVPJlVhiDB_4-7pd7LQqFv0nxvos31wTnmvOBlic_Wag.jpg ቱኒዚያ ህዝባዊ አመጽን ዛሬም አልተሻገረችውም፡፡ በሃገሪቱ ህዝባዊ አመጽ መቀስቀሱ ተሰምቷል፡፡የአረብ አብዮት 12ኛ ዓመትን ለመዘከር በርካታ ቱኒዚያዊያን ወደ አደባባይ ወጥተው ነበር፡፡ተሰባሳቢዎቹ ግን እለቱን ዘክረው ብቻ ወደ ቤታቸው አልተመለሱም፡፡ የወቅቱ ፕሬዝዳንት ካሲ ሳይድ ላይ የኢኮኖሚ ቀውስ፣የስራ አጥነት ችግርን እና የኑሮ ውድነትን በማንሳት የሰላ ትችት ሰንዝረዋል፡፡በዚህም ፖሊስ ከተሰብሳቢዎች ጋር ሲጋጭ የሚያሳዩ ምስሎች ተለቀዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ካሲ ሳይድ ባለፈው ወር የሃገሪቱ ዜጎች 11 በመቶ ብቻ ድምጽ በሰጡበት ምርጫ ነበር ወደ ሃላፊነት የመጡት፡፡አር ቲ ኒውስ እንደዘገበው ገና ከጅሩ በፕሬዝዳንቱ ላይ የሰላ ትችት እየተሰነዘረባቸው ይገኛል፡፡ መሳይ ገ/መድህን ጥር 08 ቀን 2015 ዓ.ም ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ። Telegram https://t.me/ethiofm107dot8 Twitter https://twitter.com/EthioFM YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast Website https://ethiofm107.com/ ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን። Source: Link to the Post Read more articles Previous PostGold purchase price revision underway as precious metal supply plummets Next Postቱኒዚያ ህዝባዊ አመጽን ዛሬም አልተሸገረችውም፡፡ You Might Also Like Ethio Telecom Signs Partnership Deal with Tele Mobile South Sudan December 21, 2022 https://youtu.be/8nOqIWJ67Mg December 30, 2022 የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር 43 ሺሕ ጎዳና ተዳዳሪዎችን ማንሳቱን አስታወቀ August 23, 2020 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional)