ቲክቶክ የዘመኑ ወጣቶች ፋሽን ነው። ቢያንስ የቲክቶክ አካውንት ያልከፈተ ዘመነኛ ወጣት አልያም የተለያዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን በመስራት በዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የማይለቅ አይኖርም። ታዲያ ቲክቶክ ስምና ዝና ያስገኘላቸው፣ የሥራ በሮችን የከፈተላቸው እንዲሁም ተጽዕኖ ፈጣሪ ያደረጋቸው የአገራችን ወጣቶች የትኞቹን ይሆን? ሁለቱን መርጠንላችኋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post