ታህሳስ 21/2014/አሻራ ሚዲያ/ አናብስቶቹ የጎጃም አማራ ፋኖዎች ከገነቴ እስከ ዋጃ የነበራቸውን ግዳጅ አጠናቀው በድል ተመለሱ ባህርዳር ከተማ ሲገቡም ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ።…

ታህሳስ 21/2014/አሻራ ሚዲያ/ አናብስቶቹ የጎጃም አማራ ፋኖዎች ከገነቴ እስከ ዋጃ የነበራቸውን ግዳጅ አጠናቀው በድል ተመለሱ ባህርዳር ከተማ ሲገቡም ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ። የፋኖ አባላቱ የትህነግን ወራሪ ቡድን ከገነቴ ጀምሮ እስከ ዋጃ በነበረው አዉደ ዉጊያ ድባቅ መምታትቻዉን ተናግረዋል ። አሻራ ሚዲያም ሙሉ የአቀባበል ስነስርዓቱን በዩቱብ ቻናላችን የሚያቀርብ ይሆናል ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply