ታላላቆችን በጊዜ የሸኘው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ!

ባሕርዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮትዲቯሩ የአፍሪካ ዋንጫ ባልተጠበቁ ውጤቶች ተመልካችን እያስደመመ የሩብ ፍጻሜ ላይ ደርሷል። ከውድድሩ መጀመር በፊት በያዙት የቡድን ሥብሥብ ለዋንጫ የተገመቱት በጊዜ ሻንጣቸውን ሸከፈው ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ተገደዋል። የትም አይደርሱም የተባሉት ደግሞ መንገዳቸው ቀና ኾኖ የኮትዲቯር ቆይታቸው ተራዝሟል። በውድድሩ ብዙ እንደሚራመዱ የተገመቱት አልጀሪያ፣ ጋና እና ቱኒዚያ ከምድብ ማለፍ አለመቻላቸው የእግር ኳስን አይገመቴነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply