“ታላቁን የለንደን ደርቢ በድሪብል ስፖርት “ነገም ድሪብል ስፖርት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሳምንቱን ታላቅ ጨዋታ ይዞላችሁ ይቀርባል!ሁለቱ ቡድኖች በስታንፎርድ ብሪጅ ላይ ነገ ይፋለማሉ።…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/NoXeK4JaCTkA5SzzqsX42OyO80Z16yXlINIbv04pAYW7dwsakU-__9aYbl5NHkpEMGFoZ3PEuScvvfs1cepeiet77GrDUx_HeishEvxu7Y9oJqCIB7Fb3N8CKnpFkWkk75TpUVUAcYRI38QwoRJNKY3UtT-Ujgby5DAf7ntolVBMdj3koe72rgmVNrymGS79RAwW8Je-KcC5NJbEcQYkmxic7VPuGZwOjUcCNiOc8pcQuE4YHl1ThGeOuO3sHMt-XfJNhhAvBJaHb_p4JORum5g9UMsk6w9Kgnbn5oSWWRH1Nh5X1BSpRrfYzIBMPFdEe0UB1yN6pdLsz3xJq1E-5Q.jpg

“ታላቁን የለንደን ደርቢ በድሪብል ስፖርት “

ነገም ድሪብል ስፖርት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሳምንቱን ታላቅ ጨዋታ ይዞላችሁ ይቀርባል!

ሁለቱ ቡድኖች በስታንፎርድ ብሪጅ ላይ ነገ ይፋለማሉ። ደጋፊዎቻቸው ደግሞ በድሪብል ስፖርት ፕሮግራም ላይ ይፋለሙ ዘንድ በስቱድዮ ቀጠሮ ተይዞላቸዋል።

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ 9ኛ ሳምንት ነገም ሲቀጥል በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ቼልሲ ከ አርሰናል ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ

ከምሽት 1:00 ጀምሮ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በቀጥታ ስርጭት ወደእናንተ እናስተላልፋለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply