“ታላቁን ፍጥጫ በድሪብል ስፖርት”ሊቨርፑል ከ ቼልሲ ድሪብል ስፖርት ፕሮግራማችን ተጠባቂውን ፍልሚያ ይዞላችሁ ይቀርባል!የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ተጠባቂ መርሃ ግብሮች ዛሬም መደረጋቸው…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/nNhlYfDC7_XVQyNJlK2mwowxxeM19wLawVVcFwffAUN1CJttLin80Qajsg4irvR36hWpIE-DuA-ArHn1gb4w1_G5b-FtBxJ0RVxGxJcpvUFV6bWdXfq0PZXcjwm_l_StNnJlQ9Y0FXCErqWA1o0C2J_gMDga2i-MIC25ZFXPHfDn0ZNUeYsOYr37CZryl5VXVFBIHmYDso3i1ntbie9fqeSHafz9cMecBSuVfFnTCgj5LZ_9jtkLG9iXUSLkOcKdStK-2YaT69V3YD3Alq2BKcWWjN00rK0N0gfjb7B44wrFhdb81UDP08svufXZ3yzem5fOnc2_SJ2WYt7EoWpHRg.jpg

“ታላቁን ፍጥጫ በድሪብል ስፖርት”

ሊቨርፑል ከ ቼልሲ

ድሪብል ስፖርት ፕሮግራማችን ተጠባቂውን ፍልሚያ ይዞላችሁ ይቀርባል!

የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ተጠባቂ መርሃ ግብሮች ዛሬም መደረጋቸውን ሲቀጥሉ ሊቨርፑል ከ ቼልሲ ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በቀጥታ ስርጭት ወደእናንተ እናስተላልፋለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply