
አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያ እየገነባችው ባለው በታላቁ የሕዳሴ ግግድብ ዙሪያ ለግብፅ የሚወግን አስተያየት አለመሰንዘራቸው የአገሪቱ መንግሥት አስታወቀ። የሶማሊያ መንግሥት ይህን ያለው የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድ ከግብፁ አቻቸው አብዱለ ፋታህ አል ሲሲ ጋር ካይሮ ውስጥ በተደረገ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ኢትዮጵያ እየገነባች ባለችው ግድብ ዙሪያ ተነጋግረዋል መባሉን ተከትሎ ነው።
Source: Link to the Post