ታላቁ ሩጫ 2 ሚሊየን ብር በማሰባሰብ በዋግኽምራ ዞን ትምህርት ቤት ገንብቶ አስረከበ

ታላቁ ሩጫ 2 ሚሊየን ብር በማሰባሰብ በዋግኽምራ ዞን ትምህርት ቤት ገንብቶ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 2 ሚሊየን ብር በማሰባሰብ በዋግኽምራ ዞን ትምህርት ቤት በመገንባት ቁልፉን በአትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ አማካኝነት አስረከበ፡፡

ታላቁ ሩጫ በ2012 “ሌሎችን ለመርዳት እሮጣለሁ” በሚል መርህ ባደረገው የእርዳታ ማሰባሰብ ተግባር ነው ትምህርት ቤቱን ገንብቶ ያስረከበው፡፡

ታላቁ ሩጫ በዚህ ዓመት ተረጂ ለሆኑት “ትኩረት ለሴቶች እና ለህጻናት” እንዲሁም “ኦሞ ቻይልድ ፋውንዴሽን” የ2013 ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመሮጫ ቲሸርት በመግዛት ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ አቅርቧል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

The post ታላቁ ሩጫ 2 ሚሊየን ብር በማሰባሰብ በዋግኽምራ ዞን ትምህርት ቤት ገንብቶ አስረከበ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply