ታላቁ እስክንድር በትናንትው ምሽት በጎጃም ቡሬ ዳሞት ወረዳ ተያዘ ::

ሰበር መረጃ፦   ታላቁ እስክንድር በትላንትው ምሽት እጁ በጎጃም ቡሬ ዳሞት ወረዳ ከተያዘበት ሰዓት ጀምሮ የክልሉ ፕሬዝዳንት ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ ሁሉም የክልሉ አመራር “እስክንድር የፈፀመው አንዳችም ወንጀል የለም፣ በወንጀልም አይፈለግም፣ ስለዚህ አሁኑኑ በነጻ ይፈታ” የሚል ውሳኔ ቢያሳልፉም፤ የክልሉ የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊና ዐማራ ጠል ነው የሚባለው፤ በተለይም ከዓብይ አህመድ መመሪያ እየተቀበለም የፋኖን ስም በተደጋጋሚ በማጠልሸቱ የሚወቀሰው፤ ከዚህ ሌላ የፋኖ አባላትን ጨምሮ ከ 15 እስከ 20 ሺህ ለሚገመቱ የነቁ ዐማራዎች በሰላም ማስከበር ሽፋን የግፍ እስር ዋና …

Source: Link to the Post

Leave a Reply