“ታላቁ የህዳሴ ግድብ ድህነትን በራስ አቅም ማሸነፍ እንደሚቻል ተስፋን የፈነጠቀ የክፍለ ዘመኑ ስኬት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መጋቢት 24 የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ጅማሮ የታወጀበት 13ኛ ዓመት እና የለውጡ መንግሥት 6ኛ ዓመት ምስረታ የሚታሰብበት ዕለት መኾኑን አንስተዋል፡፡ ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና ማማ ለማሸጋገር ፋና ወጊ ትልም ጅማሮ “ሀ” ብሎ የተጠነሰሰበት ጊዜ መጋቢት 24 እንደነበር አስታውሰዋል፡፡ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፋይዳ እና ተምሳሌትነቱ ተፈጥሯዊ የወንዝ ውኃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply