ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በ2016 በጀት ዓመት 10 ወራት ከዕቅዱ በላይ ኃይል አመንጭቶል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሁለት ተርባይኖች ኃይል እያመነጨ የሚገኘው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በ2016 በጀት ዓመት 10 ወራት ከዕቅዱ የ26 በመቶ ብልጫ ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨቱን የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ ገለፀ፡፡ በዘርፉ የእቅድ ቢሮ ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ጥሩወርቅ ሽፈራው እንደገለጹት ግድቡ በበጀት ዓመቱ 10 ወራት 2 ሺህ 152 ነጥብ 8 ጊጋ ዋት በሰዓት የኤሌክትሪክ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply