ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በብራሰልስ በአሁኑ ሰአት በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በትውልድ አገራችን ኢትዮጵያ ስልጣን በያዘው መንግስት በሚታገዙ ፀረ አማራ የሆኑ ነፍሰገዳዮች የሚፈፅሙትን የ…

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በብራሰልስ በአሁኑ ሰአት በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በትውልድ አገራችን ኢትዮጵያ ስልጣን በያዘው መንግስት በሚታገዙ ፀረ አማራ የሆኑ ነፍሰገዳዮች የሚፈፅሙትን የ…

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በብራሰልስ በአሁኑ ሰአት በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በትውልድ አገራችን ኢትዮጵያ ስልጣን በያዘው መንግስት በሚታገዙ ፀረ አማራ የሆኑ ነፍሰገዳዮች የሚፈፅሙትን የጅምላ ጭፍጨፋ : ማፈናቀል : ቤት ንብረታቸውን ማቃጠል እና ግድያ ለመቃወም የቤልጅየም የአማራ ማህበር ሰልፍ አዘጋጅቷል! በአውሮጳ ዋና ከተማ ብራሰልስ ሚያዝያ 21 ቀን 2013 (13 አፕሪል 2021 ) ከ 13-14 ሰአት :አውሮፓ ኮሚሽን ጽ/ቤት ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ስለሚካሄድ እንድትገኙ ጥሪ ቀርቧል:: በአማራ ላይ ዘር ተኮር ጭፍጨፋ እና መፈናቀል እንዲሁም ወንጀለኞቹ በፍርድ ይጠየቁ ዘንድ : ድምፅ ለሌላቸው ወገኖቻችን ድምፃችንን እንደናሰማ በቤልጂየም ላላችሁ ጥሪ አቅርቢያለሁ ሲል የአማራ ማህበር በቤልጅየም አሳውቋል:: ቀን አፕሪል 13 2021 Time 13:00-14:00 Places SCHUMAN SQUARE Brussels , Belgium

Source: Link to the Post

Leave a Reply