“ታላቅ ተቋም የመሩ፤ ለችግር ያልተበገሩ”

ደሴ: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ ሰዎች አሉ መከራ የሚያጠነክራቸው፣ ፈተና የሚያበረታቸው፣ ችግር የሚያጸናቸው፣ መገፋት የማይጥላቸው፣ መሰናክል የማያስቆማቸው። ተስፋ እናስቆርጣቸዋለን ሲሉ እልፍ ተስፋ የሚመላባቸው። ብዙ አስቸጋሪ ፈተናዎች ገጥመዋቸዋል፣ ተፈትነዋል፣ በፈተና ግን አልወደቁም። ፈተና አበርትቷቸው፣ ችግር አጠንክሯቸው፣ የተሻለ ለመሥራት ጠነከሩ እንጂ። ለታላቅ ተቋም ታላቅ ኀላፊነት ተሰጣቸው፣ ታላቅ አደራ ተጣለባቸው። ጊዜው መከራ የበዛበት፣ ፈተና ያየለበት፣ ከችግር ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply