
ታላቅ ኦርቶዶክሳዊ ሰልፍና ጸሎተ ምህላ በባሕር ዳር ከተማ ! ቀን – እሑድ ጥር 28/2015 ዓ.ም ሰዓት – ከጠዋቱ 1:30 ቦታ -ባሕርዳር መስቀል አደባባይ (ምስካዬ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም)… ሁሉም ምዕመን ከአጥቢያው በኅብረት 1:00 ላይ ተነሥቶ 1:30 ላይ መስቀል አደባባይ ይደርሳል። አዘጋጅ :- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የባሕርዳር ሀገረ ስብከት። ማሳሰቢያ :- በኮሚቴው ከተዘጋጁ ባነሮች ውጭና ያልተፈቀዱ መልእክቶችን ይዞ መምጣትና ማስተላለፍ የተከለከለ ሲሆን ከቤተ ክርስቲያኒቱ ዓርማ ውጭም ምንም ነገር መያዝ አይፈቀድም።
Source: Link to the Post