You are currently viewing ታላቅ የስብሰባ ጥሪ በችካጎ! የችካጎና የአካባቢው ነዋሪ የሆኑ አማራዎች ከወራት በፊት የአማራ ማህበር በችካጎ (አማች) የሚባል ድርጅት ያቋቋሙ መሆናቸው ይታወሳል።   ይህ ማህበር Decemb…

ታላቅ የስብሰባ ጥሪ በችካጎ! የችካጎና የአካባቢው ነዋሪ የሆኑ አማራዎች ከወራት በፊት የአማራ ማህበር በችካጎ (አማች) የሚባል ድርጅት ያቋቋሙ መሆናቸው ይታወሳል። ይህ ማህበር Decemb…

ታላቅ የስብሰባ ጥሪ በችካጎ! የችካጎና የአካባቢው ነዋሪ የሆኑ አማራዎች ከወራት በፊት የአማራ ማህበር በችካጎ (አማች) የሚባል ድርጅት ያቋቋሙ መሆናቸው ይታወሳል። ይህ ማህበር December 10, 2022 at 2pm በ Weiss Memorial Hospital Auditorium ከዶክተር ሰናይት ደረጀ ሰናይ እና ከአቶ ቴዎድሮስ ትርፌ ጋር ውይይት ያደርጋል። አቶ ቴዎድሮስ ትርፌና ዶክተር ሰናይት ደረጀ በአሜሪካ አገር የተለያዩ የአማራ ድርጅቶችን በማቋቋምና በመምራት የአማራን ህዝብ እያታገሉ ያሉና: በአማራ ላይ የሚደርሰውን ግፍና መከራ ለተለያዩ አለማቀፍና አገራቀፍ መንግስታዊ ድርጅቶችና የሲቪክ ማህበራት በማሳወቅ ተቀዳሚውን ድርሻ የሚይዙ መሪዎችችን ናቸው። እነዚህ መሪዎቻችን በተለያዩ የአሚሪካ ከተሞች እየተዘዋወሩ እያደረጉት እንደለው: ችካጎ ውስጥ…ም ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በመገኘት ከችካጎና አካባቢው አማራዎችና እና የአማራ ወዳጅ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ያደርጋሉ። ስለሆነም የችካጎና አካባቢው ነዋሪ የሆናችሁ አማራዎችና የአማራ ወዳጆች ተገኝታችሁ የውይይቱ ተካፋይ እንደትሆኑ ስንል በማክበር እንጋብዛለን። የአማች የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

Source: Link to the Post

Leave a Reply