You are currently viewing *ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን በርሊን ከተማ*   ኦህዴድ መራሹ መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ ላለፉት አምስት ዓመታት ያለማቋረጥ የዘር ማጥፋት ወንጀል እንደፈፀመብን ይታወቃል።   የኦህዴድ…

*ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን በርሊን ከተማ* ኦህዴድ መራሹ መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ ላለፉት አምስት ዓመታት ያለማቋረጥ የዘር ማጥፋት ወንጀል እንደፈፀመብን ይታወቃል። የኦህዴድ…

*ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን በርሊን ከተማ* ኦህዴድ መራሹ መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ ላለፉት አምስት ዓመታት ያለማቋረጥ የዘር ማጥፋት ወንጀል እንደፈፀመብን ይታወቃል። የኦህዴድ መራሹ የብልፅግና መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ መንበረ ስልጣኑን ከተቆጣጠረበት ጊዜ አንስቶ እስከዛሬዋ ቀን ከባድ የዘር ማጥፋት ወንጀልን ሲፈፅም እና ሲያስፈፅም ቆይቷል። ከዚህ በፊት ያሳለፍናቸው ጊዜዎች ከውስጣችን አልሻር ብለው እና ገበሬው ወገናችን በየዕለቱ የደም እንባ ሲያዘንብ እያየን ባለንበት ወቅት ዛሬም ድጋሚ አገር አፍራሹ ትህነግ እና ኦህዴድ መራሹ መንግስት በጋራ በመሆን ግልፅ ጦርነትን አውጀውብን የህዝብ ልጅ የሆኑ ጀግኖቻችንን እያሳደዱብን ይገኛሉ። ይህንን አንድ ብሔር ብቻ መሰረት ያደረገ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ለመቃዎም በያዝነው ግንቦት ወር በ19/05/2023 በጀርመን በርሊን ከተማ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አዘጋጅተናል። በዚህ ሰልፍ ላይ አማራ ነኝ የምንል እና ኢትዮጵያን ለማዳን ከአማራ ጎን መቆም መልካም ነው የምትሉ ወገኖቻችን ሁሉ እንድትገኙ ስንል ጥሪ እናደርጋለን። የሰልፉ ቦታ:- German chancellery, willy Brandt str.1, 10557 Berlin. *ከካንስለር ፅህፈት ቤቱ ፊት ለፊት* ሰዓት:- ከ11:00 -16:00 ሰዓት አዘጋጅ:- *የአማራ ማህበር በጀርመን*

Source: Link to the Post

Leave a Reply