
#ታላቅ የትዊተር ስፔስ ውይይት እነሆ የአማራ ተማሪዎች ማህበር(አተማ) የፊታችን ዓርብ መጋቢት ፲፭/፳፻፲፭ ዓ.ም ከምሽቱ 2፡00 ላይ ‹‹የአማራ ሕዝብ ከገባበት የኅልውና ፈተና ይወጣ ዘንድ የተማሪዎች ሚና›› በሚል ርእሰ ጉዳይ ከጋዜጠኛና መምህርት መስከረም አበራ ጋር በትዊተር ስፔስ ውይይት አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም ተማሪዎች እንዲሁም የአማራ ሕዝብ ጉዳይ ያገባናል የምትሉ ሁሉ በዚህ ታሪካዊ ምክክር ላይ እንድትሳተፉ አተማ በአክብሮት ይጋብዛል፡፡ ቲውተር ከዚህ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል ይችላሉ። https://twitter.com/Amhara_Stud…/status/1638501917679575041… የአማራ ተማሪዎች ማሕበርን ለአዳዲስ፣ፈጣንና በለጠ መረጃ የአማራ ተማሪዎች ማህበርን በነዚህ የመገናኛ አማራጮች ማግኘት ይቻላል። #ሸር ማረግዎትን አይርሱ። በፌስቡክ፦https://www.facebook.com/1927041750923051 ቴሌግራም፦https://t.me/ASAabcd ቲውተር፦https://twitter.com/Amhara_Students 📲 +251918388838 ☎ 0588470628 📩 a[email protected] ዌብሳይት፦ http ://amharastudentassociation.org
Source: Link to the Post