ታላቅ ጀብድ በመካነ ሰላም‼ ሐምሌ 4 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በደቡብ ወሎ መካነ ሠላም ከገዢው ቡድን ወታደር ጋር ከባድ ውጊያ አካሂደዋል። በዚህ ውጊያ…

ታላቅ ጀብድ በመካነ ሰላም‼ ሐምሌ 4 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በደቡብ ወሎ መካነ ሠላም ከገዢው ቡድን ወታደር ጋር ከባድ ውጊያ አካሂደዋል። በዚህ ውጊያ የፋኖ አባላቱ ድልን የተቀዳጁ ሲሆን አራት አዋጊዎችን ጨምሮ 80 የሚደርሱ የገዥዉ መንግሥት ወታደሮችን መደምሰሳቸውን የአማራ ድምፅ የፋኖ አባላቱን በማነጋገር ለማረጋገጥ ችሏል። በተጨማሪም ስድስት ዲሽቃ፣ ስምንት ብሬን፣ እንዲሁም ስናይፐር መማረካቸዉን የፋኖ አባላቱ ጨምረው ተናግረዋል። የአማራ ህዝብ የቁርጥ ቀን ልጅ ከሆኑ የፋኖ አባላት የደረሰበትን አፀፋዊ ምት መቋቋም ያልቻለውና በርካታ አባሎቹ የተደመሰሱበት የገዠዉ መንግስት ወታደር፡ ትጥቁን ጥሎ እግሬ አውጪኝ እየፈረጠጠ ነው ሲሉ በመካነሰላም ከተማ ዙሪያ የሚገኙ የአይን እማኞች ለአማራ ድምፅ ገልፀዋል። የአማራ ድምፅ እንደዘገበው “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply