“ታማኝነታችን ለፈጣሪ፣ ለህሊናችን እና ለሕዝብ ነው” ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያዊነት የዘመናት ኑባሬ መካከል በጋራ የተፈጠሩ አስደማሚ ድሎች የመኖራቸውን ያክል የተካማቹ ሀገራዊ ችግሮችም አሉ፡፡ የኢትዮጵያዊያን የጋራ ድሎች በዓለም ሀገራት የፍትሕ አደባባይ ከፍ እንዳደረጓት ሁሉ የጋራ ችግሮቿ ደግሞ አንገት የሚያስደፉ እና በሀገራዊ አብሮነት ላይ ቅርቃር የኾኑ ስብራቶች ናቸው፡፡ እነዚህ ሀገራዊ ችግሮች ከሰፈር ወደ አደባባይ ወጥተው በምክክር እስካልታረቁ ድረስ በሀገረ መንግሥት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply