“ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሀገራችን ኢኮኖሚ የሚጫወቱት ሚና ወሳኝ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ማኀበረሰብ በተለይም ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሀገራችን ኢኮኖሚ የሚጫወቱት ሚና ወሳኝ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልአክት፤ “ዛሬ ጠዋት ከነዚህ ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር በጠቃሚ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply