“ታሪካችን እና ግብራችን፤ ስማችን እና ሰላማችን ግን ተጣጥመዋል?”

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከትናንት ታሪካችን የተቀዳውን አሁናዊ ማንነታችን በውል መመርመር ሳያስፈልገን የቀረ አይመስልም፡፡ ወይ ትናንትናችን መምሰል፤ ካልሆነም ደግሞ ታሪካችንን ማንሰላሰል የሚጠይቀን ጊዜ ላይ ቆመናል፡፡ የትናንት ከፍታችን ቀና ብሎ መመልከት፤ ካልኾነ ደግሞ የወረድንበትን ቁልቁለት ዝቅ ብሎ መለካት ግድ ሳይል አልቀረም፡፡ እውነት ነው! ለስደተኞች እዝነትን ለተጠቁ ጉልበትን ከኢትዮጵያዊያን በላይ ማን አድርጎት ያውቃል፡፡ የተገፉን በመቀበል፤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply