ታሪክን የምንረዳበትና የምንጠቀምበት መንገድ

በአግባቡ የተሰነደ ታሪክ ያላቸው አገሮች ታሪካቸውን በጥንቃቄ በመጠቀም የተሻለ መሆን ይቻላቸዋል። ታሪክ ማንነትን ለማወቅ፣ የዛሬን ክስተት ለመቃኘት፣ ተገቢ ወሳኔ ለመስጠት፣ ግንኙነት ለመመስረት እንዲሁም በጥቅሉ በብዙ መልኩ የዳበረ ማኅበረሰብ ለመፍጠር ይጠቅማል። ዓለምን ለመረዳትና ለውጥን ለማነጻጸርም ታሪክ ጉልህ ድርሻ አለው። ከዓለም አገራት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply