ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ታሪክን ለመጻፍ ሥነ-ጽሁፍ መሠረታዊ ጉዳይ ነው። ኢትዮጵያ የቀደመ ጥንታዊ ታሪክ ካላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ናት። ታሪክ ጠገቧ ኢትዮጵያ የራሷ ፊደል እና የሥነ-ጽሑፍ እርሾ ባለቤት ብትኾንም ታሪክን በተገቢው መንገድ ከትቦ ለትውልድ በማስተላለፍ በኩል ግን ውስንነቶች እንደነበሩ ተደጋግሞ ይነሳል። በወሎ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ እና ቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር አሰፋ ባልቻ (ዶ.ር) […]
Source: Link to the Post