ታሪክ የማይሽራቸው ታላቋ ሴት አርበኛ

ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ በየዘመናቱ ድንበር ተሻግረው፤ ጦር ሰብቀው የመጡ ወራሪዎች በኢትዮጵያውያን ተጋድሎ እቅዳቸው የቁም ቅዠት ብቻ ሆኖ እንዲቀር ጋደረጉ እንስት ጀግኖች መካከል ታላቋ አርበኛ ክብርት ወይዘሮ ከበደች ስዩም አንዷ ናቸው።

በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ሆነው በሸዋ፣ በወለጋና በጎጃም የተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር ለአገራቸው ነፃነት ሲታገሉ የነበሩት ታላቅ አርበኛ ነበሩ፡፡በአርበኝነት ዘመናቸው ለፈፀሟቸው አኩሪ ተግባራት አምስት ከፍተኛ የክብር ኒሻኖችን ተሸልመዋል። በመጨረሻም በታኅሳሥ ወር 1971 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡በ2008 ዓ.ም የአርበኞች ድል 75ኛ ዓመት መታሰቢያ ሲከበር የመታሰቢያ ቴምብር ከታተመላቸው 25 ታላላቅ አርበኞች መካከል አንዷ ጀግና ናቸው፡፡

,,,,,,

እኚህን ጀግና አርበኛ ለዛሬ በምናብ እንግድነት እየሩሳሌም ብርሃኑ ታስተናግዳቸዋለች::

ቀን 07/05/2013

አዘጋጅ፡እየሩሣሌም ብርሃኑ

የምናብ አንግዳ

Source: Link to the Post

Leave a Reply