ታንዛኒያ ለስንዴ ልማት የሚውል 400ሺ ሄክታር መሬት መለየቷን አስታወቀች

ከፈረንጆቹ 2022 ጀምሮ 400ሺሄክታር መሬት በሶስት አመታት ውስጥ በስንዴ አብቃይ ክልሎች በስንዴ እንደሚለማ የሀገሪቱ ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply