ታዋቂው ብሪታኒያዊ የሩሲያ ሰላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ – BBC News አማርኛ

ታዋቂው ብሪታኒያዊ የሩሲያ ሰላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/90F3/production/_116270173_962b33a9-e813-4bab-bf2b-73d2b67740fa.jpg

በ1990 ከቢቢሲ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረገው ብሌክ፤ ቢያንስ 500 ያክል ምዕራባዊያን ሰላዮችን እንደከዳ ቢናገርም 42 ሰላዮች በኔ ምክንያት ነው የሞቱት ብዬ አላስብም ብሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply