ታዋቂው አሜሪካዊ ጋዜጠኛ በዩክሬንያ መገደሉ ተሰማዝነኛው የጦርነት ጋዜጠኛና ቪዲዮግራፈር አሜሪካዊው ብሬንት ሬናውድ ትናንት በዩከሬን ኢርፔን በምትባል ቦታ ተተኩሶበት ተገድሏል፡፡የቀድሞ ሰራተ…

https://cdn4.telesco.pe/file/YldKND1KcQdXJtv39Kl94yjjtjdF9XMKks1RGDHyOBPl3zqKjs6uu2Lv4exNA8zalFVZxQ4Ng2vgt6g_tbcpeicYic9PICu8KT6sAsUKsNQ65zCtx7bqGkRBNo-L2oM7nQzs9opr8RSRclTWrof3lW3Po7slQa5syfLAky6ZIGC3tfL8Q2Ul28suSs5GzdOpWZIej3fwX7H7uNlp7lI_NKYOjzhJgEnQmSuzywEUtOR0UkF3ixtz-XOXhuPL5uJA_cmgk6Hoe0lWn43VN0gsR7DY_crXpNP3Po6js58xxtN-9MBFWOobgi9AuqiAp5V_aznD87nDVI8lEQkHiaHZ_w.jpg

ታዋቂው አሜሪካዊ ጋዜጠኛ በዩክሬንያ መገደሉ ተሰማ

ዝነኛው የጦርነት ጋዜጠኛና ቪዲዮግራፈር አሜሪካዊው ብሬንት ሬናውድ ትናንት በዩከሬን ኢርፔን በምትባል ቦታ ተተኩሶበት ተገድሏል፡፡

የቀድሞ ሰራተኛው እንደነበር የገለፀው ኒው ዮርክ ታይምስ ጋዜጠኛውን ወደ ዩክሬን ለስራ እንዳላከው አሳውቋል፡፡

ከዚህ ዝነኛ አሜሪካዊ ጋዜጠኛ ሞት በስተጀርባ ያለው ነገር ገና ያልጠራ ቢሆንም ቦታው የሩሲያና የዩክሬን ሀይሎች የሚዋጉበት የጦርነት ቀጠና መሆኑ ይታወቃል፡፡
RT News

ሔኖክ አሥራት
መጋቢት 05 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply