ታዳጊ ሳሙኤል ዘካሪያስ በኢትዮ-ሳይበር ታለንት ማዕከል እንዲታቀፍ መደረጉ ተገለፀ

ዕረቡ ግንቦት 10 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በወላይታ ዞን የ11ኛ ክፍል ተማሪ የሆነዉ እና ኢ ቲ አር ኤስ1 ኬ ኤም ተብሎ የሚጠራ ሮኬት መስራት የቻለዉን ታዳጊ ሳሙኤል ዘካሪያስ በአስተዳደሩ የኢትዮ-ሳይበር ታለንት ማዕከል እንዲታቀፍ መደረጉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ። የአስተዳደሩ…

The post ታዳጊ ሳሙኤል ዘካሪያስ በኢትዮ-ሳይበር ታለንት ማዕከል እንዲታቀፍ መደረጉ ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply