
ታጋይ አሸናፊ አካሉ ፣የአርበኛ ዘመነ ካሴ የእህት ልጅ ፍትህአለው አሰፋ እና የአርበኛ ዘመነ ካሴ ሾፌር ፋኖ ዘሪሁን ዛሬ ረፋድ ፍ/ቤት ቀርበው ከሰዓት በኋላ ተቀጠሩ። የካቲት ፲፬ ቀን ፪፼፲፭ ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ታጋይ አሸናፊ አካሉ ፣የአርበኛ ዘመነ ካሴ የእህት ልጅ ፍትህአለው አሰፋ እና የአርበኛ ዘመነ ካሴ ሾፌር ፋኖ ዘሪሁን ዛሬ የካቲት 14/2015 3:00 ባህርዳር እና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድቤት ሁለተኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው የነበረ ሲሆን ከሰዓት በኋላ ተቀጥረዋል። ሁሉም ወጣት ፍርድቤት በመገኘት አጋርነቱን እንዲያሳይ ጥሪ ቀርቧል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post