You are currently viewing ታጋይ አሸናፊ አካሉ ፣የአርበኛ ዘመነ ካሴ የእህት ልጅ ፍትህአለው አሰፋ እና የአርበኛ ዘመነ ካሴ ሾፌር ፋኖ ዘሪሁን ትናንት ከሰዓት  ፍ/ቤት የቀረቡ ሲሆን ለየካቲት 20 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥ…

ታጋይ አሸናፊ አካሉ ፣የአርበኛ ዘመነ ካሴ የእህት ልጅ ፍትህአለው አሰፋ እና የአርበኛ ዘመነ ካሴ ሾፌር ፋኖ ዘሪሁን ትናንት ከሰዓት ፍ/ቤት የቀረቡ ሲሆን ለየካቲት 20 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥ…

ታጋይ አሸናፊ አካሉ ፣የአርበኛ ዘመነ ካሴ የእህት ልጅ ፍትህአለው አሰፋ እና የአርበኛ ዘመነ ካሴ ሾፌር ፋኖ ዘሪሁን ትናንት ከሰዓት ፍ/ቤት የቀረቡ ሲሆን ለየካቲት 20 ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል ። የካቲት ፲፭ ቀን ፪፼፲፭ ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ታጋይ አሸናፊ አካሉ ፣የአርበኛ ዘመነ ካሴ የእህት ልጅ ፍትህአለው አሰፋ እና የአርበኛ ዘመነ ካሴ ሾፌር ፋኖ ዘሪሁን ትናንት የካቲት 14/2015 ከሰዓት በኋላ በባህርዳር እና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድቤት ሁለተኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው የነበረ ሲሆን ለየካቲት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ተቀጥረዋል። አሻራ ሚዲያ ስለጉዳዩ ከጠበቃ ህሩይ ባዬ ጋር በነበረው የስልክ ቆይታ አረጋግጧል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply