“ታጣቂ ኃይሎች ለትጥቅ ያበቃቸውን አጀንዳ ወደ ሀገራዊ ምክክሩ ቢያቀርቡት ሁሉም አሸናፊ መኾን ይችላል” ኢዜማ

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ሥራ አሥፈጻሚ እና የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሴቶች ክንፍ ሠብሣቢ ቅድስት ግርማ እንደገለጹት ታጣቂ ኃይሎች ለትጥቅ ያበቃቸውን አጀንዳ ወደ ሀገራዊ ምክክሩ በማቅረብ ችግሮችን መፍታት ይገባቸዋል፡፡ ታጣቂዎች ከእርስ በእርስ ግጭት፣ ከመገዳደል እና ካለመግባባት ባለፈ መንግሥት እና ሥርዓት በድሎናል ብለው አጀንዳቸውን ወደ ሀገራዊ ምክክሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply