ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ አካላት ለሕዝባቸው ሰላም ሲሉ ለውይይት እንዲቀርቡ የደብረብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረብርሃን ከተማ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም ላይ እየመከሩ ነው። ላለፉት ወራት በአካባቢው ያለውን የሰላም እጦት ወደ ነበረበት ለመመለስ ውይይት አስፈላጊ መኾኑን ተሳታፊዎቹ ተናግረዋል። ግጭቱ የሕይዎት እና የንብረት ጥፋት ማስከተሉን የገለጹት ነዋሪዎቹ ግጭቱ ማብቃት እንዳለበት ነው ያሳሰቡት። ሁሉም አትራፊ የሚኾነው ከሰላም በመኾኑ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ አካላት ለሕዝባቸው ሰላም ሲሉ ለውይይት እንዲቀርቡ ነዋሪዎቹ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply