ቴሌሜዲሲን ምንድነው? የርቀት ሕክምና በኢትዮጵያ ይሠራል? – BBC News አማርኛ

ቴሌሜዲሲን ምንድነው? የርቀት ሕክምና በኢትዮጵያ ይሠራል? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/16542/production/_116085419_yookoodoktor2.jpg

አንድ ታካሚና አንድ ሐኪም በአካል ሳይገናኙ ሕክምና ሊካሄድ ይችላል? ለዚያውም “ወሬ በዓይን ይገባል” በሚል ማኅበረሰብ ውስጥ፤ ለዚያውም በሚቆራረጠው ቀጭኑ ሽቦ?ይህ ቴሌሜዲስን ተብሎ ይጠራል። ለመሆኑ በእኛ አገር ይህ የአማካሪዎች ሕክምና እንዴት ውጤታማ ሊሆን ይችላል? የሰመመን ሕክምና ባለሙያና የዮኮ ቴሌሚዲስን ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አብዲ ድንገታ፣ “እውነት ነው የማኅበረሰባችን አስተሳሰብ በዚህ ረገድ መቀየር አለበት” ይላሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply