
መልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያዎች የደኅንነት መጠበቂያ በራቸውን ሲያጠብቁ ቆይተዋል። አሁንም ድረስ ሽንቁሮች አሉ ብለው የሚተቹ ባለሙያዎች ግን አሉ። ከግል መረጃ አጠባበቅ ጋር በተያያዘ የተሻሉ የሚባሉት መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው? በተለይ ምስጢራዊ መረጃ መለዋወጥ ስንፈልግ የትኛውን መተግበሪያ ብናዘወትር ይመረጣል?
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post