“ቴክኖሎጂ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ያለውን አስተዋጽኦ ኢትዮጵያ በአግባቡ ትጠቀምበታለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖ የፓናል ውይይት እየተካሔደ ነው። የፓናል ውይይቱ የኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ሥራ የእስካሁኑ ሂደት ፈተናዎች እና የቀጣይ እቅዶች ላይ መሰረት ያደረገ ነው። በመድረኩ ተገኝተው የውይይት መነሻ ሃሳብ ያቀረቡት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ትልቅ ትኩረት ሰጥታ እየሠራች መኾኗን ተናግረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቴክኖሎጂ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply