ትላንት ጥር 10/2013 ዓ/ም ምስራቅ ወለጋ ሀሮ ሊሙ ወረዳ አባ ሞኣ ጎጥ በኦነግና በጉሙዝ ጥምር ጦር የተገደሉት አማራዎች ስርዓተ ቀብር በጅምላ ዛሬ ተፈፀመ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…

ትላንት ጥር 10/2013 ዓ/ም ምስራቅ ወለጋ ሀሮ ሊሙ ወረዳ አባ ሞኣ ጎጥ በኦነግና በጉሙዝ ጥምር ጦር የተገደሉት አማራዎች ስርዓተ ቀብር በጅምላ ዛሬ ተፈፀመ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…

ትላንት ጥር 10/2013 ዓ/ም ምስራቅ ወለጋ ሀሮ ሊሙ ወረዳ አባ ሞኣ ጎጥ በኦነግና በጉሙዝ ጥምር ጦር የተገደሉት አማራዎች ስርዓተ ቀብር በጅምላ ዛሬ ተፈፀመ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 11 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ስርዓተ ቀብራቸው የተፈለመውም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን በያሶ ከተማ ዛሬ ጥር 11/2013 ዓ/ም ነው። ስርዓተ ቀብራቸው የተፈፀመውም:_ 1.ጌታሰዉ መለሰ 2. አበበ አስቻለው 3.መኩሪያዉ ቢረሳዉ 4.ልየዉ አስቻለ 5. አያና ካሳ 6. ጌታሁን ሠዋለም 7.ሀብታሙ የተባሉ ወገኖቻችን ሲሆኑ የሁሉም ቀብር በአንድ ጉድጓድ ተፈፅሟል ሲል ጋዜጠኛ ያለለት ወንድዬ በፎቶ አስደግፎ ዘግቧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply