ዶ/ር ኃይላይ አብርሃ – በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፤ አዜብ ገብረሥላሴ – በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ የጆርጅ ኢንስትቲትዩት የጤና ሥርዓት የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተባባሪ ተመራማሪ፤ በቅርቡ ስለቆመው በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ (Australian Based Ethiopian Researchers Network – ABREN) ይናገራሉ።
Source: Link to the Post