ትልቅ የእህል ማከማቻ ጎተራ በቤሩት ወደብ ላይ መደርመሱ ተሰምቷል፡፡የእህል ማከማቻ ጎተራዉ ተደርምሶ በከባድ ጭስ አከባቢዉ መከበቡን እየወጡ ያሉ ምስሎች እያሳዩ ይገኛል፡፡ይህ አደጋ ከባድ ፍ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/I57D0hbjgqOaym4UzbmdxJKi3zytx1xlfIMBcWLiLYQ_-7l8dwndv9pucNXey3Q2leyYgnhONQpDpTSN58LBCYawobnczhTorB-7eXNrjV5lS_9Y0Jg7qpebHnULAGx5Nnh4ZXCy56dTwurK7--n2eGvAvSfs7XjnKRRewHWIxpzrK2bdpGAF6J8xa1FRsWRoj5FKS3qszxYT3_RsOBurl4zkDmTNjan4dmfxX46clbiLFUylKADsP5QXJYBjY1Ut8DZznDsxIeXK8ocsmGRBTosGvEBMrs7Za9A-DWdh3641dch6psRmHiYd2HXsMhVIl4bWbBvrBzfRBuXT0yz3w.jpg

ትልቅ የእህል ማከማቻ ጎተራ በቤሩት ወደብ ላይ መደርመሱ ተሰምቷል፡፡

የእህል ማከማቻ ጎተራዉ ተደርምሶ በከባድ ጭስ አከባቢዉ መከበቡን እየወጡ ያሉ ምስሎች እያሳዩ ይገኛል፡፡

ይህ አደጋ ከባድ ፍንዳታ በወደቡ ላይ ተከስቶ በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ከሞቱ ከሁለት ዓመታት በኋላ የተከሰተ ነዉ፡፡

እህል ማከማቻ ጎተራዉ ላለፉት ሳምንታት ሲነድ እንደነበር የገለጹት ባለስልጣናት ህንጻዎቹ በየትኛዉም ሰዓት ሊፈርሱ እንደሚችሉ ሲያስጠነቅቁ ነበር፡፡

ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት የሞተም ሆነ የተጎዳ ሰዉ አለመኖሩን አርቲ ኒዉስ ዘግቧል

በእስከዳር ግርማ
ሐምሌ 25 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply