ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መደበኛ ትምህርታቸውን ከአራተኛ ክፍል ላይ ጀምረው፣ ሁለተኛ ዲግሪን ዘለው የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን በላቀ ውጤት ያጠናቀቁ ዕንቁ ምሁር ነበሩ፡፡ ይህ ሰው ወደ ዌልስ ዩኬ አቅንተው የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን 9 ወራትን ቀድመው አጠናቀው “ዲግሪዬን በፖስታ ላኩልኝ እኔን ግን የሀገሬ ገበሬዎች ይፈልጉኛል” ብለው የአውሮፓን ቅንጡ ሕይዎት ንቀው የመጡ የወገን ጠበቃ ናቸው፡፡ እኝህ ሰው […]
Source: Link to the Post