“ትምህርት ላይ መሥራት ነገን መሥራት እና ሀገርን መሥራት ስለኾነ ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል ሊተባበር ይገባል” ከንቲባ ደሴ መኮንን

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ከትናንት ጀምሮ ሲሰጥ የነበረው የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና በሰላም ተጠናቅቋል፡፡ በከተማ አሥተዳደር ደረጃ ከትናንት ጀምሮ ሲሰጥ የነበረው ክልላዊ የስምንተኛ ክፍል ፈተና በሁሉም የከተማዋ የመፈተኛ ጣቢያዎች በሰላም መጠናቀቁን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኃላፊ እየበሩ አእምሮ ገልጸዋል። ትምህርት የነገ ትውልድ መሰረት መኾኑን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply