“ትምህርት ላይ ያለውን ስብራት ለመጠገን እና ኢትዮጵያን ለመገንባት የድርሻችንን ልንወጣ ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሰሜን ሸዋ እና ደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር አመራሮች ጋር በ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ሥራዎች ግምገማ እና ቀጣይ ሥራዎች ላይ የሁለት ቀናት ምክክር ጀምሯል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴን (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎች የቢሮው ኀላፊዎች፣ ከሰሜን ሸዋ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply