ትምህርት ሚኒስቴር በሰሜኑ ጦርነት ወድሞ የነበረውን የዘናልቃ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመልሶ ግንባታ አጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ።

አዲስ አበባ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ትምህርት ሚኒስቴር በሰሜኑ ጦርነት የወደመውን የድሃና ወረዳ ዘናልቃ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን በመልሶ ግንባታ አጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይም የብሔረሰብ አሥተዳደሩ አሥተዳዳሪን ጨምሮ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የድሃና ወረዳ አመራሮች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የዘናልቃ ቀበሌ ነዋሪዎች ተገኝተዋል። የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ኃይሉ ግርማይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply