ትምህርት ሚኒስቴር በአማራ ክልል የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለማቋቋም የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሸባሪ ተብሎ በተፈረጀው ህወሓት ወረራ ምክንያት በአማራ ክልል የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለማቋቋም የትምህርት ሚኒስቴር 100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጀው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል በፈጸመው ጥቃት ከኹለት ሺህ 950…

Source: Link to the Post

Leave a Reply