ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አሰጣጥን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ700 ሺህ በላይ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተናውን እንደሚወስዱ የገለጹት የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ተፈራ ካሳ ናቸው፡፡ የፈተና መርሐ ግብሩም:- 👉ለማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከሐምሌ 03 እስከ ሐምሌ 5/2016 ዓ.ም 👉ለተፈጥሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply