“ትምህርት ሚኒስቴር 50 ዘመናዊ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ያስገነባል”:- ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

ዕሮብ ታህሳስ 27/2014 (አዲስ ማለዳ) ትምህርት ሚኒስቴር በመላ ኢትዮጵያ 50 ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቁ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ለማስገንባት የሚያስችል ፕሮጀክት ማዘጋጀቱን የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ። በትምህርት ቤቶቹ የዲዛይን ዝግጅቱ ላይም ከኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኀበር ጋር ውይይት እያካሄደ እንደሚገኝ ገልጸዋል።…

Source: Link to the Post

Leave a Reply