You are currently viewing ትምህርት በተጀመረባት ትግራይ ጠፍጣፋ ድንጋይ በመጠቀም እያስተማሩ ያሉት መምህር ጽገ አበራ – BBC News አማርኛ

ትምህርት በተጀመረባት ትግራይ ጠፍጣፋ ድንጋይ በመጠቀም እያስተማሩ ያሉት መምህር ጽገ አበራ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/a7ed/live/77be6380-eff7-11ed-90f2-697163625876.jpg

በትግራይ ከሁለት ዓመት በላይ ተቋርጦ የቆየው ትምህርት መጀመሩን ተከትሎ መምህር ጽገ አበራ የነተበ ልብሳቸውን እና ኮንጎ ጫማቸውን አድርገው ወደ ሥራ ተመልሰዋል። ነገር ግን የመማሪያ መጽሐፍት፣ እስክሪብቶ ወይም ጥቁር ሰሌዳ የለም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply