“ትምህርት ቤቴ ናፈቀኝ” የሰላም እጦት ከቤት ያዋላት ተማሪ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ልጆች ትምህርት ቤት ናፈቃቸው፣ አስተማሪዎቻቸውን ጋሼ እና እትዬ ማለት ራቃቸው፣ መምህራን ጠመኔ ይዘው ከተማሪዎቻቸው ፊት መቆም ብርቅ ኾነባቸው፡፡ በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት እና ከትምህርት ቤት እርቀዋል፡፡ ከመምህሮቻቸው እግር ስር ተቀምጠው፣ ዕውቀት ገብይተው ነገን የተሻለ ለማድረግ ያለሙት ሕልም ፈተና ገጥሞታል፡፡ ውሏቸው በቤት ውስጥ ተወስኗል፡፡ በቤትም ውስጥ ኾኖ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply