“ትምህርት ቤቶች የ2016 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራቸውን ጀምረዋል” የጎንደር ከተማ ሥተዳደር

ጎንደር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ ትምህርት ቤቶች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ቅድመ ዝግጅቶቻቸውን አጠናቅቀው የመማር ማስተማር ሥራዎቻቸውን ጀምረዋል። አሚኮ ቅኝት ባደረገባቸው የቀበሌ 02 አንደኛ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርት ቤት እና አዲስ ዓለም አንደኛና መካከለኛ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ ተማሪዎች ለአዲሱ የትምህርት ዘመን መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል ። የቀበሌ 02 አንደኛ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply