ትምህርት አቋርጠው የቆዩ ትምህርት ቤቶች ወደ ማስተማር ሥራ መመለሳቸውን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ፡፡

ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ ትምህርት አቋርጠው የቆዩ 38 የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ወደ ማስተማር ሥራ መመለሳቸውንም አስታውቋል፡፡ በደጀን ከተማ አሥተዳደር አሚኮ ያነጋገራቸው ተማሪዎች እና መመህራን በግጭት ምክንያት ተቋርጦ የቆየው ትምህርት በመጀመሩ ደስተኛ መኾናቸውን ተናግረዋል፡፡ የዓድዋ ደም 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በክልሉ በተከሰተው ግጭት ምክንያት ከቤቱ ርቀው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply