ትምህርት ዘመኑ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ዝግጅት እያደረጉ መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ተማሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: መስከረም 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ተማሪዎች ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት ለትምህርታቸው ብቻ ትኩረት ሰጥተው ውጤታማ ለመኾን እየተዘጋጁ እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡ ተማሪዎቹ የትምህርት ዘመኑን በውጤታማነት ለማጠናቀቅ ከክረምት ጀምረው አስፈላጊውን ዝግጅት ሲያካሂዱ መቆየታቸውን አንስተዋል። አሁንም የሚያስፈልጉትን ግብዓቶች አሟልተው የትምህርት መጀመርን ብቻ እንደሚጠባበቁ ነው ያስገነዘቡት፡፡ ተማሪ ያበጀ ጀጃው እንደሚለው ትምህርት ቤታቸው ለትምህርት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply